በምዕራብ ጎጃም ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ተቋርጠው የነበሩ መሠረተ ልማቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው።

ፍኖተሰላም: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በማኅበራዊ፣ በፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ እድሜአለም አንተነህ ገልጸዋል። የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የበጀት ዓመቱን...

“አንድ ከኾንን የማናሸንፈው ነገር የለም” ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የደቡብ...

“ናይል የተስፋና የአንድነት ምልክት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕርዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የናይል ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ግጭትን የሚፈቱና ትብብርን...

ጎብኝዎች የሰው ዘር መገኛ እና የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችውን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ አምባሳደር ብናልፍ...

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እምቅ ታሪካዊ፣ ባሕላዊና ተፈጥሯዊ እሴቶችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል። የዝግጅቱ ዓላማ ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ ያላትን መስህብ ለአሜሪካውያን ለማስተዋወቅ እና ለጉብኝት እንዲጓዙ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው ተብሏል። በዝግጅቱ...

“የአህጉሩን የቡና አቅም የሚያሳድጉ ምርምሮችና ትብብሮችን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎች አሳልፈናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በታንዛኒያ ዳር ኤስ ሰላም ከተማ የተካሄደው 3ኛው የG25 የአፍሪካ የቡና ጉባኤ ተሳትፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኮፊ አረቢካን...