በዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት የፍርድ ቤቶች ሚና በሚል ርዕስ ለአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ስልጠና...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለክልሉ ዳኞች ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ ስልጠናዎች ላለፉት 10 ቀናት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ሲሰጡ ቆይተዋል።
የተሰጡ ስልጠናዎች የዳኞችን በጥራት እና በብቃት የመወሰን አቅም የሚፈጥሩ ፣ እንዲሁም ዳኞች ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫ...
“በ2017 ከ13 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በሀገራችን ላይ ተሞክረዋል”
አዲስ አበባ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚከሰቱ የሳይበር ጥቃቶችን እና ማጭበርበሮችን የመከላከል አቅምን ማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ የሳይበር ደህንነት ወር እንደሚከበር የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር አስታውቋል።
የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሐሚድ የሳይበር ደህንነት ወር...
አህጉራዊ ነጻ የንግድ ስምምነቱ ትግበራ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎች ይኖሩታል።
አዲስ አበባ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ መሠረት ምርቶቿን ወደ አፍሪካ ሀገራት መላክ ጀምራለች።
ኢትዮጵያ በቀዳሚነት የፈረመችው የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA) ድርድር ተጠናቅቆ የሸቀጦች...
“መልካም” የማሽላ ምርጥ ዘር አርሶ አደሮችን ውጤታማ እያደረገ ነው።
ከሚሴ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሻሻለ የማሽላ ምርጥ ዘር በመጠቀማቸው ምርት እና ምርታማነታቸው እየጨመረ መምጣቱን በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል።
እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን...
“ጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት እንዲኖር የክልሉ መንግሥት ጽኑ ፍላጎት አለው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ "የጋራ ራዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር...








