የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ስም ማጠልሸት መቆም እንዳለበት የሠራዊቱ ከፍተኛ አዛዦች...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ስም ማጠልሸት መቆም አለበት ሲሉ የደቡብ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አድማሱ ዓለሙ አስገንዝበዋል።
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ...
በተለያዩ ክልሎች ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
በተለያዩ ክልሎች ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ለማፅናት እያበረከተ ላለው አስተዋፅኦ ሕዝቡ ከጎኑ መኾኑን የሚያሳይ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች...
ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ዜጎች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት...
ወላጆቻቸውን ያጡና በአስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ኾነ
ባሕርዳር : ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በጎ ፈቃድ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ የሚተገበረውን ፕሮጀክት ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችል የአምስት ዓመት ስምምነት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን እና ‘አሊያንስ ኬር ፎር...
የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይዎታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የ1 ደቂቃ የኅሊና ፀሎት በማድረግ ነው።
በውይይቱ ላይ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች...








