ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል። ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር...

“በግማሽ ዓመት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የማዕድን ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ነጥብ 978 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል። በስድስት ወሩ ሶስት ነጥብ 51 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ...

“የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዓለም አቀፍ ዜና ወኪሎች ተወዳዳሪ የሚያደርገውን ሥራ እያከናወነ ነው” ለገሰ ቱሉ...

አዲስ አበባ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ሕንፃ እና ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው። ኢዜአ እያስመረቀ ያለው ዘመናዊ የሚዲያ ሕንፃ ኮምፕሌክስ 3 የቴሌቪዥን እና 4 የራዲዮ ስቲዲዮዎች፣ ዘመናዊ የሚዲያ የቅንብር ቦታዎችን፣ ...

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ያስመርቃል።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ በነገው እለት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ያስመርቃል። የሚዲያ ኮምፕሌክሱ ዘመኑ የደረሰበትን የሚዲያ ቴክኖሎጂ ያሟላ ሲሆን ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ...

በሀገር ውስጥ የክትባት መድኃኒት ማምረት የሚያስችል ፍብሪካ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡

አዲስ አበባ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን በሀገር ውስጥ የተለያዩ የክትባት መድኃኒቶችን ማምረት የሚያስችል ፍብሪካ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጧል። የመጀመሪያ የኾነው የተለያዩ የክትባት መድኃኒቶች ማምረቻን ለመገንባት "የሺልድቫክስ ኢንተርፕራይዝ" ማስጀመሪያ...