ዜናኢትዮጵያዓለም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። January 30, 2024 41 ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል። ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር ዋቢ ናቸው ብለዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ኢትዮጵያ በእናቶች እና በሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ለውጦችን አስመዝግባለች" ዶክተር መቅደስ ዳባ