የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ በታንዛኒያ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተሳተፉበት የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም እየተካሄደ ነው። ጉባዔውን የታንዛኒያ መንግሥት፣ የአፍሪካ ኅብረት፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የዓለም ባንክ በጋራ እንዳዘጋጁት ተመላክቷል። የአፍሪካ ልማት ባንክ...

የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተሠርተዋል።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። የአገው ፈረሰኞች በዓል ጥር 23 በእንጅባራ ከተማ በድምቀት ይከበራል። የአገው ፈረሰኞች...

በባሕር ዳር ከተማ የሕዝብ ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የኅብረተሰቡ ሚና'' በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ የሕዝብ ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የከተማዋ ነዋሪዎች አሁን ያለው ሰላም በዘላቂነት ስለሚሰፍንበት እና ስለ...

“የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወደ ኢኮኖሚ ስኬት ምሰሶነት ተሸጋግረዋል” ብሩክ ታዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አጥጋቢ ካልሆነ የአስተዳደር ማዕቀፍ በመውጣት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ እና አማራጭ የፋይናንስ ምንጭነት መሸጋገራቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ.ር)...

የተማሪዎች ምዘገባ እስከ የካቲት 30 2017ዓ.ም ድረስ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ክልል ትምህርት...

ደሴ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው። በመንፈቅ ዓመቱ የነበሩ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን እየተመከረባቸው ነው። በግምገማው በክልሉ ያሉ ትምህርት ቤቶች...