የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ተመረቀ ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊው እና ጥንታዊው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ተመርቋል፡፡ የምረቃ መርሐ ግብሩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ኢትዮ ቴሌኮም በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ኢትዮ ቴሌኮም በትብብር በመሥራት ለዜጎች ዲጂታል አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው እና...
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ውጤታማ ሥራዎችን እየሠራች መኾኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...
አዲስ አበባ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ውጤታማ ሊያደርጓት የሚችሉ ፖሊሲዎችን እና አዋጆችን ቀርጻ እየሠራች መኾኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናግረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር...
የደረሠኙ ክርክር
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ቀን ከወረዳ የመጣ የዘመድ ልጅ አንድ መሥሪያ ቤት ባወጣው የሥራ ቅጥር ለመወዳደር ወደ ባሕር ዳር መጣ። አውቶቡስ መነኻሪያ ሄጄ ተቀበልኩትና ወደ ቤት ከመሄዳችን በፊት ሻይ ቡና ለማለት...
የዘንድሮውን የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ውጤታማ ለማድረግ እንደሚሠራ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ለመሥራት የዞን፣ የከተማ እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና...







