“የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች ማስጠበቅ ያስቻሉ ስኬታማ የዲኘሎማሲ ሥራዎች ተከናውነዋል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕርዳር: 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በውይይቱ ባለፉት ስድስት ወራት በርካታ ጂኦፓለቲካዊ ተግዳሮቶችን በማለፍ ዲኘሎማሲዊ ስኬቶች መመዝገባቸው ተገልጿል። በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የኖርዌይ ፍትሕ ሚኒስትር ኤምሊ ኧንገር መኸልን በጽሕፈት ቤታቸው...
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞትዮስ( ዶ.ር) ኖርዌይ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ከኾኑ ሀገራት መካከል አንዷ መኾኗን ገልጸዋል ።
የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት አሁን ካለበት ደረጃ ይበልጥ...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ኢትዮ ቴሌኮም ለዜጎች ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው እና የኢትዮ ቴሌኮም...
“የባሕል እና የኪነጥበብ ፌስቲቫሉ ለመቀራረብ እና ለመግባባት የማይተካ ሚና አለው” መልካሙ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ 16ኛው ክልል አቀፍ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫልን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለብዙ ዘርፍ የሰው ሠራሽ እና...
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ተመረቀ ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊው እና ጥንታዊው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ተመርቋል፡፡ የምረቃ መርሐ ግብሩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም...







