በደሴ ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
በበዓልም ኾነ ከበዓላት ውጭ በአንድነት፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ ነው የምንኖረው ያሉት በጽዳቱ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች የጥምቀት...
ከተራ ምን ማለት ነው?
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራን በተመለከተ የትርጓሜ መጽሐፍት መምህር ዘላለም በላይ ከተራ ማለት ከተረ፣ ከበበ ከሚለው የግዕዝ ግስ የተገኘ ነው ይላሉ።
መክበብ፣ ማገድ፣ መከልከል ማለት እንደኾነም የትርጓሜ መምህሩ ይገልጻሉ፡፡
ከሃይማኖታዊ አስተምህሮው አንጻር ከተራ በሦስት...
የባለዘንባባዋ ከተማ ልጆች ጎዳናዎችን በማጽዳት ለከተራ እና ጥምቀት በዓል እያዘጋጁ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለዘንባባዋ ከተማ ባሕር ዳር ለወትሮውም ጽዱ እና ማራኪ ናት። ዛሬ በድምቀት ለሚከበረው የከተራ በዓል እና ለነገውም የጥምቀት በዓል ጎዳናዎቿን በውኃ እና በሳሙና የበለጠ የማጽዳት መርሐ ግብር ከጠዋት ጀምሮ...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ጎንደር ከተማ ገቡ።
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና ልዑካቸው በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ገቡ።
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱና አፈጉባኤው ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...








