“ጥምቀት ለሰው ልጆች አንድነትን ያጎናጸፈ የአብሮነት በዓል ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ
ሰቆጣ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
በሥርዓተ ጥምቀቱ ተገኝተው መልዕክት ያሥተላለፉት የሰቆጣ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ የጥምቀት በዓል ለሰው ልጆች አንድነትን እና አብሮነትን ያጎናጸፈ በዓል መኾኑን...
ሥርዓተ ጥምቀት በባሕር ዳር በልዩ ድምቀት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በውቡ የጣና ሐይቅ ዳርቻ በሚገኘውን ጥምቀተ ባሕር ሥርዓተ ጥምቀቱ በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ...
የጥምቀት በዓል በአዳማ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
አዳማ ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበር ደማቅ የዓደባባይ በዓል ነው።
ዛሬ እየተከወነ የሚገኘዉ...
“የጥምቀት በዓል ከመሠረቱ የሰላም ነጋሪት የታወጀበት፣ የፍቅር እምቢልታ የተነፋበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳት እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...
“የጎንደር የተሐድሶ ዘመን ዛሬ ነው” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም(አማኮ) የጥምቀት ክብረ በዓል በጎንደር በድምቀት እየተከበረ ነው። በጥምቀተ ባሕሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸው ለመጨረሻ ጊዜ በዚህ የጥምቀተ ባሕር ላይ ታድሜ የነበርኩት የዛሬ 50 ዓመት ነበር...








