የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራውን በተቀናጀ መንገድ ለመምራት እየተሠራ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው የግብርና ባለሙያዎችን በማሠልጠን እና አርሶ አደሩን ተሳታፊ...
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ የመሬታቸውን ለምነት እየመለሰ መኾኑን የባንጃ ወረዳ አርሶ አደሮች...
እንጅባራ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ ተጀምሯል። የወረዳው አርሶ አደሮችም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ ከተጀመረ ወዲህ የመሬታቸው የአፈር ለምነት መመለሱን ተናግረዋል።
መሬት...
“ከተማችን የጋራ ቤታችን ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ባለሃብቶች እና የንግዱ ማኅበረሰብ የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በሚከናወኑ ሕዝብን ተጠቃሚ በሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነው።...
የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ላይ እየተመከረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ''የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ዕድገት'' በሚል መሪ መልዕክት ለምዕራብ አማራ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማኅበረሰብ ተፋሰስ ልማት ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የክልል ግብርና ...
ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም ተከብረው መጠናቀቃቸውን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ።
ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም ተከብረው መጠናቀቃቸውን አስታውቋል።
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ የኾነው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን...








