በኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት ከኮሶበር ቻግኒ መስመር የኃይል...
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት የኃይል አቅርቦት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
ከኮሶበር ፣ ቻግኒ በተዘረጋው 66 ኪሎ ቮልት ኃይል አስተላለፊ መስመር ላይ...
ለዘላቂ ሰላም መስፈን ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የኅብረተሰቡ ሚና'' በሚል መሪ መልዕክት ኅብረተሰቡን በየክፍለ ከተሞቹ እያወያየ ነው። በውይይቱ የከተማውን ብሎም የክልሉን ሰላም በዘላቂነት ስለማስፈን፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር...
የ844 አባዎራዎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ወጭ በበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ተሸፍኗል።
እንጅባራ: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት በነባር እና በአዲስ ከ261 ሺህ በላይ አባዎራዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል። ከዚህ ውስጥ 23 በመቶ የሚኾኑት በድሃ ድሃ ማዕቀፍ...
የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማጽናት የሁሉም ርብርብ ሊኖር ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥር የሚገኙት የጣና፣ የፋሲሎ እና የዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ''ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የኅብረተሰቡ ሚና'' በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እያደረጉ ነው።
በባሕር ዳር...
የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ በታንዛኒያ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተሳተፉበት የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም እየተካሄደ ነው።
ጉባዔውን የታንዛኒያ መንግሥት፣ የአፍሪካ ኅብረት፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የዓለም ባንክ በጋራ እንዳዘጋጁት ተመላክቷል።
የአፍሪካ ልማት ባንክ...








