በራያ ቆቦ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ እና የቆቦ ከተማ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። የሰላም ውይይቱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የራያ ቆቦ ...

ጦርነትን፣ ስደትን እና ችግርን የሚያባብሱ አጀንዳዎች በየትኛውም ሁኔታ ተቀባይነት የላቸውም።

ሁመራ: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ ገብረዮሐንስ...

በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በከተማ አሥተዳደሩ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የጸጉር አዲኮ ቀበሌ እና በእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የደብረታቦር ኢየሱስ ቀበሌ አሥተዳደር...

ደማቁ እና ተናፋቂው የአገው ፈረሰኞች በዓል!

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን ያውቃሉ፤ ጋላቢዎቹም እንደልጆቻቸው ያሳደጓቸውን እና እንደፈለጉ የሚያሾሯቸውን ፈረሶቻቸውን ያስጌጣሉ። የአገው ፈረሰኞች በዓል ተናፋቂ እና ደማቅ ነው። ፈረሰኞች የሚደምቁበት፣ ያማሩ ፈረሶች የተዋቡ ፈረሰኞችን ይዘው የሚታዩበት...

ስለይቅርታ ሕጉ ምን ይላል?

ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይቅርታ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ አንቀጽ 229፣ በሀገሪቷ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 28፣ በአማራ ክልል ደግሞ የይቅርታ ጉዳይ የሕግ ማዕቀፍ የተሰጠው አዋጅ ቁጥር 136/1998 እና ይህን ለማስፈጸም የወጣው መመሪያ ቁጥር...