ከ50 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ጎንደር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተግባራትን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። ውይይቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለነዋሪዎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተደራሽ...
“አሚኮ በሀገሪቱ ሁለንተናዊ እድገት ጉልህ አበርክቶ ያለው የሚዲያ ተቋም ነው” የሚዲያ ባለሙያዎች
አዲስ አበባ: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሰላሳ ዓመታት መረጃዎችን በተለያዩ አማራጮች ለማኅበረሰቡ ሲያደርስ የቆየው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና ብቁ የሰው ኀይልን በመገንባት ተደራሽነቱን እያሰፋ ይገኛል፡፡
ሚዲያው አሁን ላይ ደግሞ በአዲስ...
የአገው ፈረሰኞች በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቅቀዋል።
ባሕርዳር፡ጥር 20/2017 ዓ.ም(አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከዚህ ቀደም የተከበሩ የልደት፣ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር...
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።
👉ጥንቃቄ፦
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለደንበኛ ፈቃድ ገንዘብ የሚያስተላልፈው መተግበሪያ
👉በአደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።
👉 መተግበሪያው ያለደንበኛው ፈቃድ ገንዘብ ያስተላልፋል።
ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy የሚሰኝ መተግበሪያ መኾኑን የኢትዮጵያ...
ፕሬዝደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ ከእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዝደንት ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ ከእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዝደንት ጂን ሊኩን ጋር ተወያይተዋል።
በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፕሬዝደንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ ከጉባዔው ጎን...








