ለስምንት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የዳልጋ ከብቶች ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።

ከሚሴ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለዳልጋ ከብቶች የቅድመ መከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደዋ ጨፋ ወረዳ ያገኘናቸው አርሶ አደር መሐመድ ኡመር ክትባት መሰጠቱ የእንስሳቶቻቸውን ጤንነት እንደሚጠብቅላቸው ተናግረዋል። ሌላው አርሶ...

ጥበብ የሚቀዳባት፣ ታሪክ የመላባት- ዋሸራ

ባሕርዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ውስጥ ወርሐ ጥር የተለያዩ መልኮች አሉት። "ጥር ይደገም" በሚያስብሉ ደማቅ ኹነቶች ታጅቦ ነው የሚያልፈው። ልደትን ዋዜማ አድርጎ፣ ጥምቀትን በያለበት ደምቆ ሀሴትን የሸመተ ያገሬው ሰው እግር ካገጣጠመው ደግሞ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል። ምክር ቤቱ በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ...

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ርብርብ ይጠይቃል።

ሁመራ: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በርካታ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች በኾነ ሁኔታ እያስተማሩ መኾኑን የገለጹት በዞኑ ትምህርት...

ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና እንዲወስዱ ክትትል እየተደረገ ነው።

ደብረብርሃን: ጥር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ በደብረብርሃን ከተማ ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ምክትል ኀላፊ...