የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ የአንድነት ፓርክን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ የገቡት የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል።
ጋሳማጌራ በፈረንጆቹ 1987...
አዲሱ ክስተት “ዲፕሲክ”
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ዲፕሲክ" የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሥርዓት የተላበሰ ቻትቦት ነው፡፡ ቻትቦት ማለት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እንዲኖረው ከተደረገ ኮምፒውተር አልያም ‘ስማርት’ ስልክ ጋር በጹሑፍ በሚከናወን ተግባቦት የተለያዩ ሥራዎችን በመሥራት የሚያግዝ መተግበሪያ...
“ሁለተኛው ጠቅላላ ጉባኤ የተመዘገቡ ስኬቶችን በማጽናት ለቀጣይ ቁርጠኝነታችንን የምናድስበት ነው” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሐመድ...
የአገው ፈረሰኞች በዓል ታሪኩን እና ባሕሉን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቅቋል።
እንጅባራ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው የባሕል አንባሳደር ኾና የምታገለግለው የአገው ቆንጆ "ሚስ አገው" የቁንጅና ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በየዓመቱ ጥር 23 በእንጅባራ ከተማ በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ከዓመት ወደ...
የብልጽግና ፓርቲ የጉባኤ ተሳታፊዎች በመዲናዋ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር : ጥር 22/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ እና በመገንባት ላይ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
አዲስ አበባ...








