መዲናዋን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች የሚደነቁ መሆናቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አመታት የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
ከተማዋን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የተሠሩት የአዲስ አፍሪካ ኤግዚቢሽንና ኮንቬሽን ማዕከል...
በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖም ጥሩ ሥራ መሥራቱን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን...
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
በግምገማው የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል ...
ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡
የረቂቁን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች...
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ከየካቲት 1 አስከ 2 / 2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሏል።
በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ጉብኝት ከከፍተኛ የሥራ...
“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎች በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በስፋት ሊተገበሩ ይገባል” የብልጽግና...
አዲስ አበባ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው አባላት እና ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
የጉብኝቱ አካል ከኾኑ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ መሬት እና...








