“የአገው ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ታላቅ ሚና ነበራቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተመስገን ጥሩነህ ለአገው ፈረሰኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአገው ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ዳር ድንበር...
በኮንትሮባንድ እና በሕግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሠራ...
ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በኮንትሮባንድ እና በሕግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሀገር የሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገልጿል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሐመድ በኮንትሮባንድ...
“የአገው ፈረሰኞች በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበርና እንዲለማ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊነቱን...
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች...
“ፈረሱም ያው፣ ሜዳውም ያው”
እንጅባራ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ፈረስ እና ሜዳ ተገናኝተው ለተመልካች አይን እንግዳ ነገር የሚያሳዩበት ቀን ነው። በአገው ምድር በ85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ላይ ነን።
በዓሉ በየዓመቱ ጥር 23 በእንጅባራ ከተማ በድምቀት ቢከበርም የዘንድሮው...
የዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ዲ .ኤ ሜዴቭዴቭ በብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ...








