“የኢትዮጵያ እና ኩባ ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ ልዑኳንን ተቀብለው አነጋግረዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
አምባሳደሮች ለኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ በታማኝነት የማገልገል ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ።
አዲስ አበባ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኾነው የተሾሙት አዲሱ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ቃለመሐላ ፈጽመው ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሥራ መመሪያ ተቀብለዋል።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አምባሳደሮች ለኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ...
በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ1 ሺህ 400 ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ።
ገንዳውኃ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ ተዘዋውሮ ሊሸጥ ተብሎ የተቀመጠ ከ1 ሺህ 400 ሊትር በላይ ቤንዚን በተደረገ በማኅበረሰቡ ትብብር እና በጸጥታ ኃይሉ ፍተሻ መያዙን የገንዳውኃ ከተማ...
“ኢትዮጵያ በፈጣን ዕድገት ላይ ናት” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሩስያ ዩናይትድ ፓርቲ ሱፕሪም ካውንስል ቢሮ አባልና የሩስያ ፌዴሬሽን ሴናተር...
‘’ የአገው ፈረሰኞች በዓል የጀግኖች አባቶቹን ታሪክ እየዘከረ እና ትውልድ እየቀረጸ ነው” ...
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ አየለ...








