“ተምሳሌት የኾነ የፍርድ ሥርዓት ለመገንባት እየተሠራ ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ክትትል እና ቁጥጥር የሚያካሄዱባቸውን ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገሙ ነው። የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት...

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ማጠቃለያ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቅቋል። የጉባኤውን ማጠቃለል አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ሁለተኛው ጉባኤ በድል መጠናቀቁን ስንገልጽ በታላቅ ኩራት ነው ብሏል። ሁለተኛ ጉባኤ የፓርቲው መሪዎች እና...

የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!

ሁለተኛውን ጉባዔ እያካሄደ የሚገኘው ፓርቲያችን ብልጽግና ዛሬ ባከናወነው የፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በፕሬዘዳንትነት እንዲሁም ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን በምክትል ፕሬዘዳንትነት መርጧል። ክቡራን የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት...

የቅዱስ መርቆርዮስ በዓል የማይረሳ ትዝታቸው፣ የሚጓጉለት ናፍቆታቸው።

ደብረ ታቦር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ የመርቆርዮስ በዓል በደብረታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት፣ በፈረስ ጉግስ እና በሌሎች ባሕላዊ መስተጋብሮች ነው በድምቀት የተከበረው። በበዓሉ ላይ ያገኘናቸው...

የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ወደ መንበሩ እየተመለሰ ነው።

ደብረ ታቦር : ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ከባሕረ ጥምቀቱ አጅባር ሜዳ ወደ መንበረ ክብሩ እየተመለሰ ነው። የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ሃይማኖት፣ ባሕል እና ታሪክ የሚተባበሩበት ነው።...