የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከተለያዩ ተቋማት ጋር ተናቦ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅጣጫ ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት ከተሞቿን በመቀየር ላይ ትገኛለች።

ይኽም ሥራ እንቅስቃሴን ያሳልጣል፣ የኢኮኖሚ እድል ያሰፋል ለመኖሪያ ምቹ ከባቢ ይፈጥራል። በመኪና መንገዶች፣ በእግረኛ ጎዳናዎች እና የብርሃን ግብዓት የማሳደግ ሥራዎች ላይ የፈሰሱ መዋዕለ ንዋዮች የመኖሪያ ቤቶችን ከንግድ ሥፍራዎች ያስተሳሰሩ፤ የዘመናዊ መሠረተ ልማትን ከዘላቂነት ጋር...

በአካባቢው የሚገኙ የማዕድን ጸጋዎችን ለይቶ ለመጠቀም እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ በአካባቢው የብረት፣ የወርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የሴራሚክ፣ የግራናይት እና የኖራ ማዕድናት በስፋት መኖራቸው በጥናት ተረጋግጧል ብሏል፡፡ ኾኖም እነዚህ የከበሩ ማዕድናት ለምተው ለሀገራዊ...

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የደረጃ ማሻሻያ ግንባታ በጥራት እና በፍጥነት እየተከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የካፍ...

በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውንም ዓይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ...

የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት...