“በማኅበረሰቡ እየደረሰ ላለው የሥነ አዕምሮ ጤና እና የሥነ ልቦና ችግር ትኩረት ማድረግ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት እና ሌሎች ችግሮች ዜጎችን ለአዕምሮ ጤና ቀውስ እና ለሥነ ልቦና ጫና ይዳርጋቸዋል። በግጭት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖች ሀብታቸውን፣ ንብረታቸውን እና ጤናቸውን ያጣሉ። ይህ ደግሞ ማኅበራዊ ችግርን ይፈጥራል። በአማራ...

“ዋናው ነገር …ጤና”

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‘ዋናው ነገር ጤና’ ተብሎ የተዜመለት ነው የሰው ልጅ ጤና። ትናንትን ዞር ብሎ ለማየት እና ለኾነልን፣ ለተደረገልን ሁሉ ለማመሥገን፣ ዛሬን ለመኖር እና ነገንም ለማለም ዋናው ነገር ጤና ነው።...

“ከውጭ ይገባ የነበረውን ማዕድን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ102 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል” የአማራ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ10 ዓመቱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ውስጥ ትኩረት ከተሰጣቸው እና የሀገሪቱን ልማት ያጠናክራሉ ተብለው ከተቀመጡ አምስት ዘርፎች መካከል የማዕድን ሃብት አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት በተሠራው ሥራ ክልሉ ካለው...

“የሴፍቲኔት መርሐግብር ሥራ ፈጣሪነትን በማጠናከር የራስን ችግር በራስ የመፍታት ልምምድ የታየበት ነው” ተቀዳሚ ምክትል...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐግብር ተጠቃሚ የኾኑ የቤተሰብ መሪዎች ተመርቀዋል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐግብርን በመተግበር በኅብረተሰቡ ውስጥ የግል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት በሰባት ከተማ አሥተዳደሮች ተጀምሯል።

ባሕርዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክልል ማዕከል በሆኑ ከተሞች እና በሌሎች የዞን ማዕከላት የኮሪደር ልማት ተጠናክሮ እየተሠራ ነው። ከፌዴራል፣ ከዞን፣ከከተማ አሥተዳደር እና ከኅብረተሰብ ተሳትፎ በተገኝ ሀብት በስምንት ከተማ አሥተዳደር...