“ከ3 ሚሊዮን 112 ሺህ በላይ ሰዎች የወባ በሽታ ምርመራ አገልግሎት አግኝተዋል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4 ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ6 ወራት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት ርእሰ መሥተዳደር አረጋ...
“ከ10 ሚሊዮን በላይ የአዲሱ የሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት ታትሟል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የስድስት ወራት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ዘላቂ ሰላምን የማስፈን ተግባር ላይ ኅብረተሰቡ አጋዥ እንዲኾን ተጠየቀ።
ጎንደር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ ከዞን እና ከወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ባለፉት ወራት የነበሩ ግጭቶችን ወደ ዘላቂ...
“1 ሺህ 40 የሚኾኑ ፕሮጀክቶች በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃሉ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤው የተገኙት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት...
“ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የልማት ጥያቄዎችን መመለስ በትኩት ተይዟል” የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር
ፍኖተ ሰላም፡ የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በፓርቲው ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የተቀመጡ ውሳኔዎችን...






