19 ዘመናዊ የመስኖ ፕሮጄክቶች እየተገነቡ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

እንጅባራ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደደር ከ 850 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጭ 19 ዘመናዊ የመስኖ ፕሮጄክቶች እየተገነቡ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት...

“የሃይማኖት ተቋማት ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ድጋፋቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል” ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት ተቋማት ለሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ስኬታማነት እያደረጉት ያለውን ድጋፍ በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጥሪ አቅርበዋል። ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር...

“ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ በትኩረት እየተሠራ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከጥር 23/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 25/2017 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የጠንካራ ፓርቲ ግንባታን አጠናክሮ ማስቀጠል፣ ዘላቂ ሰላም መፍጠር፣ የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን እና ሌሎችንም የውሳኔ...

“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ለፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ አግኝታለች” አቶ አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ለ20 ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ከሦስት ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ። 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ጉባዔ የካቲት 112017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ...

“በኮሪደር ልማቱ ማኅበረሰቡ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል” አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ

ደሴ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ባለፉት ሁለት ዓመታት በከተማዋ የተከናወኑ የልማት፣ የመልካም አሥተዳደር እና የሰላም ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በሰጡት መግለጫ በቅርቡ የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ...