በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንት አባንግ ኩሙዳን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር ጉብኝት እያደረገ...
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባንግ ኩሙዳን የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር ጉብኝት እያደረገ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ለልዑካን ቡድኑ የእንኳን ደኅና...
የደብረ ታቦር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን በ2018 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር የክልል መንግሥት በጀት እየተገነባ ያለው የደብረ ታቦር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ እንዳለ የከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። የተሻለ ውጤት ያላቸው ተማሪዎችን...
“እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቴንዮ ጉተሬዝ ቦሌ ዓለም አቀፍ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ሦስተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ማካሄድ ጀምሯል።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦሰተኛ ቀን ጉባዔውን ጀምሯል። ዛሬ በሚኖረው የጉባኤ ውሎ በቀዳሚነት ንጋት ኮርፖሬት ያቀረበው ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ አቻወቻቸው ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ አቻወቻቸው ጋር ተወያይተዋል።
ዛሬ ከተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...








