የኦዲት ግኝቶችን ርምጃ አወሳሰድ እና ማሻሻያ ትግበራን ለማጠናከር ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ውሎው የአማራ ክልል ዋና...

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ኢትዮጵያ የገቡት። የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...

የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትላይ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ የገቡት:: ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...

“የሚሰጠው የአየር ንብረት ቅድመ ትንበያ እና ማስጠንቀቂያ መረጃ ተቋማትን እያገዘ ነው” የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለባለ ድርሻ አካላት የግንዛቤ ፈጠራ እና 2017 ዓ.ም የበልግ ወቅታዊ የአየር ንብረት ትንበያ ፎረም በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ...

በተፈጠረላቸው የሥራ ዕድል ተጠቅመው ራሳቸውን ለመለወጥ ዝግጁ እንደኾኑ ተፈናቃዮች ተናገሩ።

ደሴ: የካቲት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ ቆይቷል። የበጎ አድራጎት...