በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ማኅበረሰቡን በማሳተፋቸው ውጤታማ ኾነዋል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የውኃ ማጠራቀሚያ ማዕከል ጨምሮ የዝርጋታ እና ሌሎች ሥራዎች ተከናውነዋል። በከተማው...

የቃል ኪዳን ቤተሰብ ኘሮግራሙ የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ነው።

ጎንደር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ ዙር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ እና ትስስር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ከተጀመረ 6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ተማሪዎች ከቤተሰብ...

ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህም በሥራ ላይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ...

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪን አዴሲና እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል። ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ከፕሬዝዳንቶቹ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጋቪ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ጋቪ- ቫክሲን አሊያንስ ከተባለ የጤና አጋር ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሳኒያ ኒሽታር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው...