88ኛው የሰማዕታት መታሰቢያ በአዲስ አበባ አየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 88ኛው የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት እየተከበረ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ.ር) የጥንታዊት...

ያለውን የመልማት እድል በአግባቡ ለመጠቀም ሰላም ያስፈልጋል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ከፍተኛ...

14 ሚሊዮን ማሳ በሁለተኛ ደረጃ ካዳስተር በመመዝገብ ዲጂታላይዝድ መደረጉን መሬት ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተራቸውን አስይዘው ከፋይናንስ ተቋማት የገንዘብ ብድር የሚያገኙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የሚያስችል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የመሬት ቢሮ ኀላፊ...

ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገራዊ ግዴታን መዋጣት እንደሚገባ የደብረታቦር ከተማ ግብር ከፋዮች ...

ደብረ ታቦር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሀገራችን፣ ፍቅር ለሕዝባችን፣ ግብር ለሁለንተናችን" በሚል መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የግብር ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ ስፖርታዊ ሁነቶችን ጨምሮ ለምሥጉን ግብር ከፋዮች የምስክር ወረቀት እና ሽልማት...

ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ እና የዕዙ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፣ የዕዙ ኮማንድ፣ የኮር አዛዦች፣ የክፍለ ጦር አመራሮች እና ከፍተኛ መኮንኖች የባሕር ዳር ስታዲዮምን፣ የዓባይ ድልድይን እና መናፈሻዎችን ጎብኝተዋል። በክልሉ እየተከናወኑ...