“በበጀት ዓመቱ 111 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገብተዋል” የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የነባር እና አዲስ ፕሮጀክቶች የአፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ...
የአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራው በምርት ገቢያቸው ላይ ጭማሪ እንዳመጣ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ ለመሥራት አቅዶ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል። ይህም በዞኑ እየተካሄደ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪሰ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙዓዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ...
ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ብር የተመደበላቸው ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መኾናቸውን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የነባር እና የአዲስ ፕሮጀክቶች የአፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን...
”ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2030 በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከአፍሪካ ተመራጭ ለመኾን ራዕይ አስቀምጦ እየሠራ ነው ...
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአደረጃጀት፣ የስያሜ እና የሎጎ ለውጥ ይፋዊ የማስተዋወቂያ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ...








