ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ባሕር ዳር የገቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ...

“በሦስተኛ ዙር የተማሪዎች ምዝገባ ንቅናቄ ከ5 ሺህ በላይ ተማሪዎችን መመለስ ተችሏል” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ለመመለስ በተጀመረው ሦስተኛ ዙር የምዝገባ ዘመቻ 5 ሺህ 610 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። በአማራ ክልል 4 ሚሊዮን የሚደርሱ ታዳጊዎች ከትምህርት...

ከ2 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ መመለሳቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ...

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ዙር የተማሪዎች ምዝገባ እያካሄደ መኾኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በርካታ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ እና ተማሪዎችም ከትምህርት ገበታቸው ውጭ እንዲኾኑ አድርጓል።...

የፌደራል ከፍተኛ ሥራ ኀላፊዎች ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ጎንደር ከተማ ገቡ።

ጎንደር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ.ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ጎንደር ከተማ ገብተዋል። የከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ሲደርሱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

ፎረሙ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።

ሰቆጣ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ባለፈው ክረምት በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች የመድኃኒት እና የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ያስረከቡት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የጥናት ቡድኑ መሪ ድንበሩ...