በምዕራብ ጎጃም ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ተቋርጠው የነበሩ መሠረተ ልማቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው።
ፍኖተሰላም: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በማኅበራዊ፣ በፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ እድሜአለም አንተነህ ገልጸዋል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የበጀት ዓመቱን...
“የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመተግበር ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር እና ሀገራዊ ግቦችን ለማሳካት በርብርብ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ርእሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት በሸገር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ኮንፈረንስ ላይ ነው።...
15 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት የመንግሥት ሃብት ከብክነት ማዳኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጎንደር ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የመደበኛ እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል።
ውይይቱ በጎንደር ክላስተር በሚገኙ የፍትሕ ተቋማት የስድስት ወራት...
“በሰላም እጦት ዋጋ ከፍለናል፣ ከዚህ በኋላ ዋጋ መክፈል የለብንም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።
የባሕር ዳር...
በደብረ ብርሃን ከተማ በ 196 ሚሊዮን ብር የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ግንባታ መጀመሩን የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያው አስታውቋል።
በከተማው እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ የሚገነባው የገበያ ማዕከል 8 ሺህ 129 ሄክታር ቦታ...








