ከሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶቹ ጋር ጥምረቱን አጠናክሮ እንደሚሠራ የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።

ወልድያ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር በዞኑ ከሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር የስድስት ወራት አፈጻጸምን የሚገመግም የጋራ መድረክ አካሂዷል። የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በልማት ዘርፍ እና በአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ዘርፍ የተሠማሩ መኾናቸው...

“ሕዝቡን የሰላም እና የልማት ባለቤት ማድረግ ይገባል” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፖለቲካ የቀሪ ወራት እቅድ ሥራዎችን ገምግሟል። የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለባሕር ዳር እምርታዊ እድገት...

“በደብረ ብርሃን ከተማ ያለው የኢቨስትመንት እንቅስቃሴ ለሌሎች ተሞክሮ የሚወሰድበት ነው” አቶ መላኩ አለበል

ደብረ ብርሃን: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በደብረ ብርሃን ከተማ አምስት ፋብሪካዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በደብረ ብርሃን ከተማ በፍጥነት እያደገ የመጣው የኢንቨስትመንት ልማት የማኅበረሰቡ ሰላም ውዳድነት ማሳያ ነው ያሉት ሚኒስትሩ "በከተማዋ...

“የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአካባቢ ብክለትን በማስቀረት በኩል የሠራቸው ተግባራት ምሳሌ የሚኾኑ ናቸው” ማኅተመ...

ደሴ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ተወካይ የኾኑት ማኅተመ ኃይሌ (ዶ.ር) የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል። "ሆስፒታሉ የአካባቢ ብክለትን በማስቀረት በኩል የሠራቸው ተግባራት ለሌሎች የሕክምና...

“ወቅቱ በቅንጅት ወደ ሥራ በመግባት ሕዝባችን የናፈቀውን ሰላም የምንመልስበት ነው” አቶ ጥላሁን ደጀኔ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ሥራዎች አፈፃፀምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እየገመገመ ነው። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ "ወቅቱ ፅንፈኝነት ሀገር አፍራሽ...