243 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተጥቷል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከከተማ አሥተዳደር እና ከዞን መምሪያ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመተባበር የበጀት ዓመቱን የሰባት ወራት አፈጻጸም በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ...

በልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 27 ባንኮች ተሳተፉ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 27 ባንኮች መሳተፋቸውን አስታውቋል። ባንኮቹ በአማካይ 1 የአሜሪካን ዶላር ለመግዛት 135 ነጥብ 6185 ብር ማቅረባቸውን ገልጿል። ብሔራዊ ባንክ በልዩ...

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች በትስስር ሊሠሩ ይገባል ተባለ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታዳሽ ኃይል እና ባትሪ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዷል::የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሳይ ሙላቴ (ዶ.ር) ዓለም በከፍተኛ የአየር ብክለት እየተፈተነች ነው ብለዋል:: የምንጠቀማቸው...

በአማራ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደሴ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ሰብልን ጎብኝተዋል። በደቡብ ወሎ ዞን ከ2 ሺህ 500 ሄክታር በላይ መሬትን በበጋ መስኖ ስንዴ ...

የአርሶ አደሮችን ህይወት እያሻሻለ ያለው የበጋ መስኖ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ማተቤ መረቁ የእንጅባራ ዙሪያ ነዋሪ ሲኾኑ በአካባቢያቸው የሚገኘውን ወንዝ በመጥለፍ በመስኖ የተለያዩ የሰብል ዓይነቶችን እያለሙ ይገኛሉ። አርሶ አደሩ በ2015/16 የመስኖ ምርት ዘመን ያለሙትን ሽንኩርት፣ ድንች እና...