የቀበሌ መሪዎች ከሕዝብ ጋር በመቀናጀት ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ተገለጸ።
ፍኖተ ሰላም: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት የፍኖተ ሰላም ቀጣና ለቀበሌ መሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰላም፣ ልማት፣ ሕግ እና ሥርዓት እንዲረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ሁመራ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰላም፣ ልማት፣ ሕግ እና ሥርዓት መረጋገጡን ባለፉት ሰባት ወራት በዞኑ የተከናወኑ አፈጻጸሞች ግምገማ እና የቀሪ ወራት ማስፈጸሚያ እቅድ ትውውቅ መድረክ ላይ ተገልጿል።
ክልላችን...
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪካዊ ሰነዶችን ለመረካከብ ተስማሙ።
ጎንደር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በዞኑ ጽሕፈት ቤት ሥር የሚገኙ መዛግብትን እና ሰነዶችን ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለማዘዋወር፤ ለመጠበቅ እና ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ታሪካዊ ሰነዶቹ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በሚቀመጡበት ጉዳይ...
“አንድነታችንን በማጠናከር እና የወል ትርክትን በመገንባት የዘመኑ አርበኛ ልንኾን ይገባል” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)
ጎንደር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ በተዘጋጀው የዝክረ ዓድዋ መርሐ ግብር የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ...
በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ ጋይንት ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 13 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የጨጨኾን ቀበሌ ጨምሮ በወረዳው ባሉ የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት አሁን ሁሉም...








