የሕዝብ ተመራጮች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባላት በጎንደር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን እና የፋሲል ቤተ መንግሥት የጥገና ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በሰሜን ጎንደር ዞን እና በምዕራብ...
“እንደ ንብ አብሮ የተመመው የኢትዮጵያ ወታደር ጀርባውን ሳይኾን ግንባሩን ለጥይት ሰጠ”
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሞሐመድ ዚያድ ባሬ የሶማሊያ መሪ ነበሩ። ሰውየው 'ታላቋን ሶማሊያን ለመመስረት' ቋምጠው ተነሱ። ለዚህም የጦር መሳሪያ ከሶቪየት ኅብረት እና ከሌሎችም ያደጉ ሀገራት አግበሰበሱ። በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሠራዊት አሠለጠኑ።...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በክልሉ በልዩ ልዩ ኹነቶች ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ144ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በአማራ ክልል ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ የሴቶች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሮ እንደሚውል የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው...
የካራማራው አብሪ ኮከብ – ብርጋዴል ጄኔራል ለገሰ ተፈራ!
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር እንደ ዓይን ብሌን ናት ፍጹም ተጠንቅቀህ የምትጠብቃት። መሰዋዕት ሁነህ የምታስቀጥላት እና ለቀጣይ ትውልድ የምታስተላልፋት። ለሀገራቸው ሲሉ ብዙዎች ራሳቸውን ለማይደፈረው ሞት ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ ምድር ሲኾን ደግሞ ከፍ ይላል።...
የካራማራ ተጋድሎ!
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሆ ብየ እመጣለሁ ሆብየ በድል
ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል
ሆ ብዬ እመጣለሁ ልበ ሙሉ ጀግና ፍራት የሌለብን
እኔስ ለኢትዮጵያ ቃልኪዳን አለብኝ
ያያት የቅድመ አያት ወኔ ያልተለየኝ
ዛሬም ለኢትዮጵያ ታጋይ ተጋዳይ ነኝ
ጀግኖች...








