ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ልማቶችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ...

“በጎንደር ከተማ ነዋሪውን ተጠቃሚ ያደረጉ 56 የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልገሎት በቅተዋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ፣ ዙር 12ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሔደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ምክር ቤቱ በ4ኛ ዙር 12 ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ...

የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ምክር ቤት አሳሰበ።

ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሔደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ እናትነሽ ዋለ ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከባድ ቢሆንም በተደረገው...

የሰሜን ወሎ ዞን ጥሪት ያፈሩ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን ሊያስመርቅ ነው።

ወልድያ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓለሙ ይመር በዞኑ 315 ሺህ 168 የሴፍቲኔት ተጠቃሚ የማኅበረሰብ ክፍሎች መኖራቸውን ገልጸዋል። በገንዘብ ከ981 ሚሊዮን ብር በላይ እና በእህል...

የስማዳ ወረዳ አርሶ አደሮች በአጓት ውኃ የአፈር ግድብ ፕሮጀክት በመስኖ ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ የሚገኘው የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአርሶ አደሮች የመስኖ ልማት አገልግሎት እየሰጠ ነው። የደቡብ ጎንደር ዞን ውኃና ኢነርጂ መምሪያ ኀላፊ በለጠ ተስፌን ጨምሮ...