“የልማት ተነሺዎችን በዘላቂነት ማቋቋም ትኩረት ተሰጥቶ ሊሠራበት ይገባል” አሕመዲን መሐመድ ( ዶ.ር)

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የልማት ተነሺ ባለይዞታዎችን በዘላቂነት መልሶ ማቋቋም የሚያስችል የውይይት መድረክ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሠይፈ...

በሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳድር ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረቱን በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የተገኙ ሲኾን የደሴ፣ የኮምቦልቻ፣ የወልድያ፣ የደቡብ...

“የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት የተሻለ የፍትሕ አገልግሎት ለሕዝቡ ለመስጠት ተልዕኮ ይዞ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅርቡ ለተቋቋመው የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት የሥራ ማስጀመሪያ የትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በትውውቅ መድረኩ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና የኢንስቲትዩቱ...

“አፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት ሽግግር ለማድረግ በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት የሚያሳልጡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች እንደምትገኝ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው አሕጉራዊ የፋይናንስ እና ምጣኔ ሀብት...

“ሴቶች ሲለወጡ ሁሉም ነገር ይለወጣል” ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በንቅናቄ የተሠሩ ተግባራትን ከሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። በቢሮው ዓለም አቀፍ...