ሰው ሠራሽ ማዳበሪያን ለአርሶ አደሮች በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለማድረስ ጥረት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምርት እና ምርታማነት እንዲያድግ እና የሚጠበቀው ምርት እንዲገኝ ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ማድረስ ይገባል። ከዚህ አኳያ አርሶ አደሩ በወቅቱ እና በፍትሐዊነት...
በኬሚካል አጠቃቀም ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከሬንቦ አግሮ ሳይንስ ኬሚካል አምራች ካምፓኒ፣ ከዩኒየኖች፣ ከኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከተመረጡ አርሶ አደሮች ጋር በጸረ አረም አጠቃቀም እና አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አድርጓል።...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢንጂነር ዋሊድ ቢን አብዱልከሪም ኤልኬሬጂ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በውይይታቸው...
ቢጃይ ኢንዱስትሪያል እና ኢንጂነሪንግ ሶሉሽን ከአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ጋር በትብብር እንደሚሠራ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቢጃይ ኢንዱስትሪያል እና ኢንጂነሪንግ ሶሉሽን ባለቤት ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። አማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የተለያዩ ማሽኖችን ለማምረት አቅም...
የኑሮ ውድነትን ለከላከል በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በግብርና ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአቅራቢዎች እና በገዥዎች መካከል የሰብል ምርት ትስስር ለማድረግ ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ...








