“የሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም ለአንድ ዓላማ ያሰለፈ ሀገር የምትኮራበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው” አረጋዊ በርሄ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን እስካሁን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 21 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...

ለብሔራዊ ፈተና ተገቢውን ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናገሩ።

ደብረታቦር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን በደብረ ታቦር ከተማ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡ አሚኮ የተማሪዎችን የሀገር አቀፍ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ኪውር ብላይንድነስ" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በአይራ ጠቅላላ ሆስፒታል እየሰጠ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት...

ትኩረት ያጣው የዐዕምሮ ጤና!

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከሰቱት ግጭቶች ከመፈናቀል እና ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር አስከትሏል። በሁከት፣ በቤተሰብ አባላት መጥፋት፣ ንብረት በመውደም እና ከቤት ንብረታቸው በመፈናቀል ምክንያት በርካታ ግለሰቦች ጉዳት...

“ብዝኀነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ኢትዮጵያ "ጥበብ እና ባሕል ለቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደውን ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የጥበባት እና ባሕል ፌስቲቫል፣ በውቧ...