“ሙሉ ትኩረታችን በጸረ ድህነት ትግል ላይ መኾን አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
በግምገማው ባለፉት...
“መምህር መግደል እንደ ጀግንነት፣ ትምህርት ማቋረጥ እንደ አርበኝነት”
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀመሩ ምን እንደኾነ የማይታወቅ ስሌት ትውልድን በልቷል፣ ተስፋን ቀምቷል፣ የዕውቀት በሮችን ዘግቷል፣ መምህራንን ከተማሪዎች ጋር አለያይቷል።
ሚሊዮኖች ያለ በደላቸው ከዕውቀት ብርሃን ተከልክለዋል፣ ቢሊዮን ብር የፈሰሰባቸው ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል።...
በጃቢ ጠህናን ወረዳ ለአርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው።
ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምእራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ ለ2017/18 ዓ.ም የመኸር ምርት ዘመን 50 ሺህ 836 ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን 259 ሺህ 538 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት...
የኢትዮጵያ ምልክት የኾኑትን ዋሊያዎች ከአደጋ የመጠበቁ ሥራ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራችን ምልክት የኾኑትን ዋልያዎች ቁጥር መቀነሱ አሳሳቢ መኾኑን በመገንዘብ የመንከባከብ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአፍሪካ ጣሪያነት ተፈጥሮ የቸረችው...
ብጹዕ አቡነ በርናባስ በጋዝጊብላ ወረዳ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ።
ሰቆጣ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የክረምት ወቅት በተፈጠረው የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጋዝጊብላ፣ ድሃና እና ጻግቭጂ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለችግር ተዳርገዋል። የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና...








