“በዚህ ከቀጠልን ሕዝብ ከዓለም ሁለንተናዊ የጉዞ መስመር ይወጣል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል...
አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ የመማር ማስተማር ሥራው ያለመቆራረጥ እየተከናወነ መኾኑን የደባርቅ ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በትምህርት ዘርፉ ላይ ዳፋውን አሳርፏል። የክልሉ መንግሥት መረጃ እንደሚያሳየው 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚኾኑ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዲኾኑ አድርጓቸዋል።
በክልሉ ሰላም...
“የትምህርት ስብራት ዘላቂነት ያለው ጉዳትን የሚያስከትል ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል ርእሰ...
“ትምህርት ቅንጦት ሳይኾን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል...
የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል...








