ከ18 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ከ28 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን ገልጿል።
ባለፉት ስምንት ወራት ከ18...
ግጭት የትምህርት ስብራትን አስከትሏል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ዘርፉ ተጎድቷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ተዝግተዋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን...
ሴቶች በሀገር ልማት እና በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ቁልፍ ድርሻ እንዲኖራቸው ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ማኀበራት ፌዴሬሽን የሥራ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል መንግሥት የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ መስፍን አበጀ...
የኀይል ስርቆት በሕዝብ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት እና የሕግ ተጠያቂነቱ?
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራት ያላቸውን መዋዕለ ንዋይ አፍስሰው ለዜጎቻቸው የሚበጁ መሠረተ ልማቶችን ያቀርባሉ። መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት የሚውለው ገንዘብ ከዜጎች ላይ ከሚሠበሠብ የገቢ ግብር፣ አለያም ደግሞ ነገ በሀገር የእዳ መዝገብ ላይ...
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኀይሌ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኀይሌ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን የንቅናቄ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገብተዋል።
ከኮሚሽነሩ...








