“ከችግር ውስጥ ነው መዘው ያወጡኝ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ አግኝቶ ማጥት ደርሶባታል። አጥቶ ማግኘትንም እንዲሁ። በ2007 ዓ.ም የሥራን ሀ ሁ... ስትጀምር በደብረታቦር ከተማ የደመቀ ሽሮ ቤት ነበራት እናኑ ደሴ። ከራሷ ተርፋ ዘመዶቿን...

“ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮችን በምክክር መፍታት ይገባል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገውን የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በአማራ...

“በመጠላለፍ ሳይኾን በመደጋገፍ የቀውስ ጊዜን ማለፍ ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ያለፉት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በሥራ አፈጻጸም ግምገማው መልዕክት ያስተላለፉት ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

“የአጀንዳ ማሠባሠብ ምዕራፍ አጀንዳዎች የሚለዩበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው”

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገውን የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ናቸው የሰጡት። በመግለጫቸውም የኢትዮጵያ...

በየሁለት ሰከንዱ አንድ ሰው የሚቀጥፈው በሽታ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው ስትሮክ ጭንቅላት ውስጥ ያሉ ሴሎች ኦክሲጅን እንዳያገኙ በማድረግ እና በሰውነት ውስጥ በቂ የደም ዝውውር እንዳይኖር በማድረግ የሚከሰት ሕመም ነው። ስትሮክ በዓለም ላይ በየሁለት ሰከንዱ...