የገጠር መሬት ውርስ ሕጉ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉ ነገር በልኩ ይኾን ዘንድ ሕጎች መሠረታዊ ነገሮች ናቸው። የሕግ የበላይነት ሲሰፍን የአንድ ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች መልካም ይኾናሉ።
ሕግ በሌለበት እና ባልተከበረበት ኹኔታ ደግሞ ሥርዓት አልበኝነት...
የኅብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎች ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ አራተኛ ቀኑን ይዟል። በዛሬው የውሎ መርሐ ግብር የኅብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎችን የሚወክሉ ሰዎች ምርጫ እየተካሄደ ነው። ሂደቱን በተመለከተ ከአሚኮ...
የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች የሚያነሱትን ቅሬታ ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።
ከሚሴ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኀበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የቁርጥ ክፍያ እና ዞናዊ ከፍ ያለ ቋት ምስረታን መሠረት ያደረገ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ዋና...
“ሕግን መነሻና መዳረሻ አድርገን ማንነታችንን ለማጽናት እየሠራን ነው” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ባለፉት የነጻነት ዓመታት ከወሰን እና ማንነት ጉዳይ አንጻር በተከናወኑ ተግባራት ላይ በሁመራ ከተማ የግምገማ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልል አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት:-
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባለፈው አንድ ወር ገደማ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት፣ የፕሪቶርያን ስምምነት እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን ምክር በማከል ሰፊ ውይይቶች ሲካሄዱ ቆይተዋል ብለዋል።
...








