“አልማ ተባብሮ የመሥራት እና ሕዝብን ከሕዝብ የማስተሳሰር ትልቅ አቅም ያለው ተቋም ነው” አፈ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና የአልማ ጠቅላላ ጉባኤ ሠብሣቢ ፋንቱ ተስፍዬ፣...

የከተማዋን ገጽታ በአዎንታ ሊቀይሩ የሚችሉ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ተፈታኝ የኾኑ ተማሪዎችን ለማብቃት በተመረጡ መምህራን ትምህርት እየተሰጠ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከትምህርት...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦

የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና...

“አልማ የመተባበርን እና የአንድነትን ፋይዳ በተግባር ገልጦ ያሳየ ማኅበር ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና የአልማ ጠቅላላ ጉባኤ ሠብሣቢ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...

የተረጋጋ የበዓል ገበያ!

ወልድያ: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ሳምንታዊ የገበያ ቀን በኾነው ዕለተ ማክሰኞ የበዓል ገበያ እንቅስቃሴን አሚኮ ተዘዋውሮ ቃኝቷል። የበዓል ገበያው አንጻራዊ የዋጋ መረጋጋት የታየበት መኾኑንም የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ከተማ አሥተዳደሩ በሦስቱም ክፍለ ከተሞች...