ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን በመስቀል ተሰቀለ?

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ከአዲስ ኪዳን በፊት የወንጀለኛ መቅጫ ተደርጎ ይወሰዳል። ሰውን በመስቀል ላይ መቅጣት የተጀመረው ደግሞ በፋርስ ወይንም በአኹኗ ኢራን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...

“ሚሻ ሚሾ” የስቅለቱ ማስታዎሻ ጥበብ!

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) " … ሚሻ ሚሾ! ሚሻ ሚሾ! እሜቴ ስለ ስቅለቱ ፣ ዛቅ አድርገው ከዱቄቱ…፤ ሆ ሚሻ ሚሾ! ሚሻ ሚሾ!... አንድ አውራ ዶሮ፣ እግሩን ተሰብሮ፣ እዘኑለት፣ ስላውዳመት፣ እሜቴ ይነሱ ፣ ይወሳወሱ፣ ካደረው ዱቄት ትንሽ ይፈሱ" ከሚሻ ሚሾ ግጥም የወሰድነው...

የትንሳኤ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት...

ጎንደር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን አስመልክቶ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የክልሉ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አስቻለ አላምሬ ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የክልሉ...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 446 ቤቶችን ለአቅመ ደካማ እና ለልማት ተነሽዎች አስረከቡ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት በተለምዶው 22 በተባለ አካባቢ የተገነባው ባለአራት ወለል የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው...

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአቅመ ደካማ ወገኖች የትንሣኤ በዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉ በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የተደረገ ሲኾን ለአንድ ሰው 25 ኪሎ ግራም የምግብ ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት ነው። ድጋፍ ከተደረገላቸው መካከል ወይዘሮ የሺወርቅ መሰሉ...