ቃል በተግባር የተፈጸመባት አርብ!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ አርብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልዩ ቀን ነው። የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሳ የዋለበት ድንቅ ዕለት ናት ይላሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...
የትንሳኤ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ...
ደባርቅ: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፀጥታ ኀይሉ የቁጥጥርና የጥበቃ ሥራ በተጨማሪ ማኅበረሰቡ ንቁ ተሳታፊ ሊሆን እንደሚገባም...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በከተማዋ በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አድርጓል።
የዲስትሪክቱ ኀላፊ አፈወርቅ ሰንደቁ ባንኩ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት ለአቅመ ደካማ ወገኖች ለበዓል ድጋፍ አደረገ።
ወልድያ:ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት ለ100 አቅመ ደካማ ወገኖች ነው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ያደረገው።
የወልድያ ዲስትሪክት ዳይሬክተር ሰኢድ አሊ ባንኩ ከፋይናንስ አገልግሎቱ ባሻገር ማኅበራዊ ግዴታውን የመወጣት ኀላፊነት ስላለበት 300...
በእገታ ወንጀል የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦችን መያዙን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእገታ ወንጀል የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦችን መያዙን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አለልኝ ዓለም የእገታ ወንጀልን ለመከላከል ትኩረት...








