ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን እና አቅመ ደካሞችን በማገዝ ሊኾን እንደሚገባ ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሐር ሙሐመድ ሕዝበ ሙስሊሙ አንድነቱን ማጠናከር...

1446ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖቱ ተከታዮችም ይህንን ታላቅ በዓል በኅብረት እና ምስኪኖችን በመዘየር እያከበሩ ስለመኾናቸው ተናግረዋል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር በፍፁም መዋደድ እና መረዳዳት...

ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሠራ እንደኾነ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ ያሉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በዓሉ በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት...

1 ሺህ 446ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ጎንደር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ‎ ዘጋቢ፦ አዲስ...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሆጤ ስታዲዬም እየተከበረ ይገኛል። የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሼህ እንድሪስ በሽር፣...