የዒድ አል አድሃ (አረፋ) ቀን ተግባራት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ዋነኛው ነው፡፡
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከሐጅ ሥርዓት ጋር...
“የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የመሥዋዕትነት እና የመሰጠት በዓል በመኾኑ ሕዝበ ሙስሊሙ በመረዳዳት እና...
ደብረማርቆስ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ነብዩ ኢብራሒም የፈጣሪያቸውን ትዕዛዝ ለመፈጸም እና ልጃቸውን ኢስማኤልን ለመስዋዕት...
“በትህትና እና በመታዘዝ የቀረበ መስዋዕት”
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትህትና እና መታዘዝ በእስልምና ሃይማኖት ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው እሴቶች ናቸው። በእነዚህ እና ሌሎች እሴቶች የሚገኘው ሃይማኖታዊ እና ሥነ ልቦናዊ በረከትም ትልቅ ነው።
ለአሏህ በመታዘዝ ውስጥ የምናገኘው በረከት በልጅ...
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በደሴ ከተማ ሆጤ ስታዲዬም ተከናውኗል።
ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ እንድሪስ በሽር በመላው ዓለም ለሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ...
ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያከብር እርስ በእርስ በመደጋገፍ እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ መኾን ይገባዋል።
ከሚሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የተሳተፉ የከተማው ነዋሪ አማኞች በዓሉን በመደጋገፍ እና በመረዳዳት እንደሚያከብሩ ተናግረዋል።
የሃይማኖት አባቱ ኡስታዝ ጦይብ ጀማል ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር...








