“ስለሰላም መስበክ የሁልጊዜ ተግባር ሊኾን ይገባል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...

ጉባኤው የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች የእርቅ እና የሰላም መልዕክተኞች እንዲኾኑ ያግዛል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ጉባኤ ከወራት በፊት በድሬዳዋ አና በጅማ ከተሞች አንደኛውን እና ሁለተኛውን ጉባኤ ማካሄዱን...

ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት...

ለአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻል በትኩረት እንደሚሠራ የባሕር ዳር አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት መዋቅር አመራሮች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመንግሥት አገልግሎት እና ስታንዳርድ ሪፎርም አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው...

የግብረ ገብነት ግንባታ ድርሻው የማን ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተሰብ የመንግሥት፣ የትምህርት ተቋማት እና የቤተ እምነቶች ግብረ ገባዊ እሴቶችን እና ሕግጋትን በመቅረጽ፣ በማክበር፣ በማስከበር፣ በማሳወቅ እና በማስተላለፍ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ማኅበራዊ ተቋሞች ናቸው። በተለይም...